• 1. በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡

  • 2. «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡

  • 3. «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡

  • 4. «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡

  • 5. «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡

  • 6. «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»

ሼር ያድርጉ
logo
logo
logo
logo