• 1. አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ!
  • 2. ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡
  • 3. ጌታህንም አክብር፡፡
  • 4. ልብስህንም አጥራ፡፡
  • 5. ጣዖትንም ራቅ፡፡
  • 6. ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ
  • 7. ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡
  • 8. በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡
  • 9. ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡
  • 10. በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡
  • 11. አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡
  • 12. ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
  • 13. (በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡
  • 14. ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡
  • 15. ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡
  • 16. ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡
  • 17. በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡
  • 18. እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡
  • 19. ተረገመም፤ እንዴት ገመተ!
  • 20. ከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ!
  • 21. ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡
  • 22. ከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡
  • 23. ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡
  • 24. አለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
  • 25. «ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡»
  • 26. በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡
  • 27. ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
  • 28. (ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡
  • 29. ቆዳን በጣም አክሳይ ናት፡፡
  • 30. በእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡
  • 31. የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡ እርሷም (የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
  • 32. (ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡
  • 33. በሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡
  • 34. በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡
  • 35. እርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡
  • 36. ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡
  • 37. ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡
  • 38. ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
  • 39. የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡
  • 40. (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡
  • 41. ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡
  • 42. (ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»
  • 43. (እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡
  • 44. «ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡
  • 45. «ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡
  • 46. «በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡
  • 47. «እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡»
  • 48. የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡
  • 49. ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?
  • 50. እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
  • 51. ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
  • 52. ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
  • 53. ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
  • 54. ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡
  • 55. ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡
  • 56. አላህም ካልሻ በስተቀር አይገሠጹም፡፡ እርሱ (አላህ) የመፈራት ባለቤት የምሕረትም ባለቤት ነው፡፡
ሼር ያድርጉ
logo
logo
logo
logo
logo
  • 1.ورَةُ الْفَاتِحَة
  • 2.ورَةُ البقرة
  • 3.سُورَةُ آل عمران
  • 4.سورة النساء
  • 5.سورۃ المائدة
  • 6.سورة الأنعام
  • 7.سورة الاعراف
  • 8.سورۃ الانفال
  • 9.سورة التوبة
  • 10.سورة يونس
  • 11.سورۃ ھود
  • 12.سورة يوسف
  • 13.سورة الرعد
  • 14.سورة ابراهيم
  • 15.سورة الحجر
  • 16.سورة النحل
  • 17.سورة الإسراء
  • 18.سورة الكهف
  • 19.سورة مريم
  • 20.سورة طه
  • 21.سورة الأنبياء
  • 22.سورة الحج
  • 23.سورة المؤمنون
  • 24.سورة النور
  • 25.سورة الفرقان
  • 26.سورة الشعراء
  • 27.سورة النمل
  • 28.سورة القصص
  • 29.سورة العنكبوت
  • 30.سورة الروم
  • 31.سورة لقمان
  • 32.سورة السجدة
  • 33.سورة الأحزاب
  • 34.سورة سبإ
  • 35.سورة فاطر
  • 36.سورةيس
  • 37.سورة الصافات
  • 38.سورة ص
  • 39.سورة الزمر
  • 40.سورة غافر
  • 41.سورة فصلت
  • 42.سورة الشورى
  • 43.سورة الزخرف
  • 44.سورة الدخان
  • 45.سورة الجاثية
  • 46.سورة الأحقاف
  • 47.سورة محمد
  • 48.سورة الفتح
  • 49.ورة الحجرات
  • 50.سورة ق
  • 51.سورة الذاريات
  • 52.سورة الطور
  • 53.سورة النجم
  • 54.سورة القمر
  • 55.سورة الرحمن
  • 56.سورة الواقعة
  • 57.سورة الحديد
  • 58.سورة المجادلة
  • 59.سورة الحشر
  • 60.سورة الممتحنة
  • 61.سورة الصف
  • 62.سورة الجمعة
  • 63.سورة المنافقون
  • 64.سورة التغابن
  • 65.سورة الطلاق
  • 66.سورة التحريم
  • 67.سورة الملك
  • 68.سورة القلم
  • 69.سورة الحاقة
  • 70.سورة المعارج
  • 71.سورة نوح
  • 72.سورة الجن
  • 73.سورة المزمل
  • 74.سورة المدثر
  • 75.سورة القيامة
  • 76.سورة الانسان
  • 77.سورة المرسلات
  • 78.سورة النبإ
  • 79.سورة النازعات
  • 80.سورة عبس
  • 81.سورة التكوير
  • 82.سورة الإنفطار
  • 83.سورة المطففين
  • 84.سورة الإنشقاق
  • 85.سورة البروج
  • 86.سورة الطارق
  • 87.سورة الأعلى
  • 88.سورة الغاشية
  • 89.سورة الفجر
  • 90.سورة البلد
  • 91.سورة الشمس
  • 92.سورة الليل
  • 93.سورة الضحى
  • 94.سورة الشرح
  • 95.سورة التين
  • 96.سورة العلق
  • 97.سورة القدر
  • 98.سورة البينة
  • 99.سورة الزلزلة
  • 100.سورة العاديات
  • 101.سورة القارعة
  • 102.Aسورة التكاثر
  • 103.سورة العصر
  • 104.سورة الهمزة
  • 105.سورة الفيل
  • 106.سورة قريش
  • 107.سورة الماعون
  • 108.سورة الكوثر
  • 109.سورة الكافرون
  • 110.سورة النصر
  • 111.سورة المسد
  • 112.سورة الإخلاص
  • 113.سورة الفلق
  • 114.سورة الناس