1. በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
2. «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
3. «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
4. «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
5. «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
6. «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»